የዊንዶው ሶፍትዌሮችን ያስኪዱ

በሊነክስ ሚንት ውስጥ ዋይንን ገጥመው የዊንዶው ሶፍትዌርን ያስኪዱ ወይም ቪርችዩአል ቦክስን ገጥመው ዊንዶን በሊነክስ ሚንት ውስጥ ያስኪዱ